Channel description
የግሩፑ ሕግጋት 1. ስድብ አይፈቀድም፡፡ 2. የሌላ ቡድን ማስታወቂያ አይፈቀድም፡፡ 3. የግለሰቦችን ምስልና የግል መረጃ መለጠፍ አይፈቀድም፡፡ 4. በክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ክርክር አይፈቀድም፡፡ 5. ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሌላ ጉዳይ ውይይት ማድረግ አይፈቀድም፡፡ 6 ግሩፑ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች የመወያያ ግሩፕ ነው! 7.ስለ ሰው መረጃም መለጠፍ አይቻልም 8.በራስ ሐሳብ ነው
Full refund if the ad is not posted. Removed within 1 hour of posting: full refund; removed later within the guaranteed time: the remaining time is refunded automatically.